ጣይቱ መጽሓፍት መደብር |የሌተናንት ኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማሪያም ትዝታወች| ከገነት አየለ

ጣይቱ መጽሓፍት መደብር |የሌተናንት ኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማሪያም ትዝታወች| ከገነት አየለ


 የሌተናንት ኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማሪያም ትዝታወች

". . . .ገነት - አሁን ከተረኩልኝ ሌላ በጃንሆይ ግድያ እጅዎን አስገብተዋል ተብሎ የቀረበብዎትን ክስ አይቀበሉትም ?

መንግስቱ - በሐሰት የሚቀርብብኝን ክስ እንዴት ልቀበል እችላለሁ ? ዛሬ ስለሳቸው ሞት ያልተባለ ነገር የለም ፡፡ በኔ ላይ ብቻ ሳይሆን በነበረው የአመራር አባላት ልይ ያልተለጠፈብን ነገር የለም ። በተለይ በኔ ላይ ።ከሃገር ከወጣሁ በኋላ እንደሰማሁት ' ኮሎኔል አጥናፉና እሱ ሆነው ገበው በመርዝ ገደሏቸው' ተባለ ፡፡ የቤተመንግስቱ ሰራተኛ ነው የተባለው ሰው ነው አሉ እንዲህ ያለው ፡፡

ጣይቱ መጽሓፍት መደብር 

ሁሌም ከ20-50% ቅናሽ እናደርጋለን 

 አድራሻችን 5 ኪሎ ቅድስተ ማርያም ሸዋ ዳቦ ፊትለፊት

  📱+251929268877 

     +251915958597